አስተዋጽዎ ስለ ማድረግ

This page is a translated version of the page How to contribute and the translation is 40% complete.
Outdated translations are marked like this.


بሁሉም የዊኪሚድያ ፕሮጀክቶች በነጻ ፈቃድ የተለቀቁ ናቸው። ይህንን በጣም ሰፊ ዕውቀት ለማግኘት ፣ ለማዋሐድ እና ለማሳደግ በሁሉም የሚዲያዊኪ ዊኪዎች ላይ የሚገኘውን የ ተግባር ኤፒአዩን እና ለይዘት እና ለዊኪዳታ ደግሞ ሌሎች ኤፒአዮችን በመጠቀም ኮድ ይጻፉ። ሌሎች ክፍት የመረጃ ምንጮችየXML እና የSQL ጥርቅሞችን ጨምሮ በዚህ ይገኛሉ። Write code to access, remix and grow this immense pool of free knowledge. Follow the tutorial to get started with the API, available on all MediaWiki wikis, and other APIs for content and Wikidata. Other open data sources, including XML and SQL dumps, are also available.
Our code is all free and open source. Choose a project, provide a patch, and fix a task!

Wikimedia projects use a variety of languages such as PHP and JavaScript in MediaWiki and its extensions, Lua (in Templates), CSS/LESS (in skins etc.), Objective-C, Swing and Java (in Mobile Apps and Kiwix), Python (in Pywikibot), C++ (in Huggle), or C# (in AWB). Create bots to process content and host your tools on Toolforge. Hack on mobile apps or on desktop applications. Or help Site Reliability Engineering maintain the server configuration.

Learn more at New Developers/Introduction to the Wikimedia Technical Ecosystem .
ሙከራ
ችግር ካለ ያመልክቱን! የሥራችንን ጥራት ለማሻሻል ፦ የእጅ ሙከራዎችን በማድረግ ፣ በራስ-ገዝ የመቃኛ ሙከራ በማድረግ ፣ ተከታታይ መቀላቀል እና የችግር መቆጣጠር በማድረግ ይርዱን።
እንደ መልእክተኛ የቴክኒክ ችግር ያጋጠማቸውን ሌሎች ዊኪሚድያውያንን ይርዱዜና በማስተላለፍም ሌሎች ተጠቃሚዎች ምን ተጽዕኖ እንደሚደርስባቸው ያስታውቁ ፥ እናም የመልእክተኞች ዝርዝርን በመቀላቀል አጎልባቾችንና የአካባቢዎን ዊኪ ያገናኙ።
የእንግሊዝኛ ጸሐፊዎች የሚዲያዊኪ መመሪያን፣ ሌላ ጠቃሚ የእርዳታ ገጾችን እናም የዚህን ድረ-ገጽ ማንኛውንም ገጽ ማሻሻል ይችላሉ።
ከእንግሊዝኛ ሌላ ፣ ሌሎች ቋንቋዎችን አቀላጥፈው የሚናገሩ ከሆነ ይህንን ድረ-ገጽ እና የ ሚድያዊኪን ፕሮግራም በመተርጎም ሊረዱ ይችላሉ።
እርዳታ ማስተናገጃው ወይም በሚድያዊኪ መገናኛ እና በማኅበራዊ ሚድያ ቻናሎች ውስጥ መልስ የሚፈልጉ ተጠቃሚዎችንና አጎልባቾችን ይርዱ።
Help apply the Wikimedia design principles in projects looking for UX feedback.
ከኅብረተ-ሰቡ ጋር ይገናኙ ፤ ወይ በመረጃ መረብ ወይ በግምባር
How-to guides and walkthroughs for MediaWiki and Wikimedia technologies

More helpful information

Communication

  • You can also follow and share Wikimedia news across your social network.
  • You can also subscribe to Tech News to receive a weekly summary on your user talk page of recent software changes, without technical jargon.

Editing and discussing in MediaWiki

If you have not used MediaWiki before:

  • You can discuss the content of each page in its related Discussion page. You can communicate with users by adding a public message in their discussion pages. Learn more at Help:Talk pages .